የዘምዘም ውኃ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ዘሚ ዘሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በሀሩር መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የሕጻንን ነፍስ ለመታደግ እና የእናትን አንጀት ለማራስ የፈለቀች የሕይዎት ውኃ ነች፤ የዘምዘም ውኃ፡፡ ሃጀር ዘሚ ዘሚ ባትላት ኖሮ የዘምዘም ውኃ ምንኛ ዓለምን ባጥለቀለቀች ነበር፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply