“የዘረመል ምሕንድስና ለምግብ ዋስትና ይሆናል በሚለው አልስማማም፤እንዲያውም ልመና ውስጥ ነው የምንገባው” – ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ

ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ በዓለም ምርጥ የተባለ የዘር ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ አቁመዋል። ለካናዳው Unitarian Service Committee (USC/Canada) ገዲብ አማካሪና መሥራች አባል ለሆኑበት Ethio-Organic Seed Action የክብር ጠባቂ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply