የዘንድሮው የብሔራዊ ስፔሻሊስት ፈተና ቅሬታ አስነሳ

ከ20 በላይ ጥያቄዎች ቀድመው ወጥተዋል ታህሳስ 26/2013 ለጠቅላላ ሐኪሞች የተሰጠው የብሔራዊ ስፔሻሊስት ፈተና ዘርፈ ብዙ ችግር አለበት ሲል የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር (ኢጤሙተማ) ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ጤና ሚኒስትር በየዓመቱ ከ 1 ሺሕ ለሚበልጡ ሐኪሞች ብሔራዊ የስፔሻሊስት ፈተና በመስጠት ለከፍተኛ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply