የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል፡፡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት እንዳስታወቀዉ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/XIYDf28x3701DYAgC8r4aVwI4hPz3uOxuxz2e97J12gHPqjPe_ckgC2yDwgIer45xoVZqI6GuVnIjeiuUKWPVIPXK-_ocp6Vq8oi4LvW-73SZWqCyAu1_QZruZvzGPPdybdQvVy4TuOz_d2N5h4-nRtj_wSBsc1RjqgBuemSb4nskD0jJ3Pak3MLR06-sKoAMZKHtGjAUFhOo0OGoqkk5EId63QdINRJBeXmRZRHK91lb7ob_plZUGZoZsnx8GMcv160hdbcNp2Zeqcey-3zD2nIsJB9pVmLlotd8wEYbf7_ouXKIwf1aXyvAncNMdqNmVZh0UepxwIQrtr10iPT2Q.jpg

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል፡፡

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት እንዳስታወቀዉ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል፡፡

በዓሉ መስከረም 21 ቀን ሆራ ፊንፊኔ በአዲስ አበባ እንዲሁም መስከረም 22 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበርም ነው የተገለጸዉ።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply