የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ።

የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መተመኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1444ኛው የሐጅ ጉዞን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።

ምክር ቤቱ በመግለጫው የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መወሰኑን አስታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply