የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ።የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መተመኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/UDCSW4W-6oqfygep2osmjoh8CwuWYsNTyg_6Co2msl6FI3nwhdDXvw4rGOYIX-ivjhvNsxMtaCZ3gKFtqh6Ynq64Z3nhmvsq66hQf-JAXRKFB1qng5v1dUAZdJQSZmYIn2R9p-27zf6bHWXolXa8F8Y12QfTtvM8ATZg0KLK48pLF793zHvQ_iIT2-DBLSwV6CsRVWKq8gyteXq5zNtnVQUaSFenbE6cwmHDRL0mzQTPC0Y2KygtdM7rAVdN8FeRbOkB--KqhZF88d-t6t3rfX4tYe8vtRExf6okLobR6WnL3PLlXpSxoJcYqn2MMzMUIbKlXOe3oiEcEuQfCYdzVQ.jpg

የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ።

የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መተመኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1444ኛው የሐጅ ጉዞን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።

ምክር ቤቱ በመግለጫው የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መወሰኑን አስታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን

Source: Link to the Post

Leave a Reply