የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።የፈተናውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ያለምንም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ለመስጠት እንዲቻል ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ዩኒቨርስቲ በመግባ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/PZHfF4npW0WOtf93NTpv6ZmzZvdk7BEUSiY-Lv-FxzTB-R4oyJ1SdU_dygEQSLraGGV6_Nyaq3xytBYrokuZ3LZ1Rj3OJItA7sbWDginyQo09myDZTLcYCBoH9JywaZDfrvYIjsmmGS1pRysEIdZXnCJXgIk54URqYy_SbkY-E9kNbX6-qI155i-nm19cxtDBiq4xYaOSfIl0J-s16NdKUaNM4S_dJTZSYOMY-y7LN26oBdxgcZzSBAkDPb154LOSoeuOYh9jAbIPQRTp_M63G1W_Eb9laiy9UpsrgEK7kslAB5sFtBHulpd6INia0Iba7O5-OjQTCoDQnCSd_r4hQ.jpg

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።

የፈተናውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ያለምንም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ለመስጠት እንዲቻል ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ዩኒቨርስቲ በመግባት ነው ፈተናውን መውሰድ የጀመሩት።

የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 976 ሺህ 18 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply