የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር))

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል!   ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም በማስተዋል፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገራዊ ምክክር እንደሚደረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ እኔም ለዚህ ድንቅ አላማ ይረዳል ብዬ የማስበውን ሀሳብ ለማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡ ይኧውም ስላምንና አንድነትን በኢትዮጵያ ውስጥ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply