የዘ ኢክኖሚስ ዘጋቢው ቶም ጋርድነር የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ

አርብ ግንቦት 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የዘ ኢኮኖሚስ መጽሔት ዘጋቢው ቶም ጋርድነር በኢትዮጵያ የነበረው የሥራ ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታውቋል። ባለስልጣኑ ለጋዜጠኛው በጻፈው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፤ ጋዜጠኛው ከሙያ ሥነ መግባር ውጭ በተደጋጋሚ ሲሰራ በመገኘቱ ተደጋጋሚ የቃል እና የጽሁፍ…

The post የዘ ኢክኖሚስ ዘጋቢው ቶም ጋርድነር የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply