You are currently viewing የዚያድ ባሬን ጦር የመከተው የመከላከያ ሰራዊት አባል ናቸው፡፡  በውትድርና ሳይንስ የረጅም ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ ከውድትርናው ባለፈ ፣የታወቁ የቋንቋ አጥኝ ናቸው፡፡  በኮሚሽነር አበረ አዳ…

የዚያድ ባሬን ጦር የመከተው የመከላከያ ሰራዊት አባል ናቸው፡፡ በውትድርና ሳይንስ የረጅም ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ ከውድትርናው ባለፈ ፣የታወቁ የቋንቋ አጥኝ ናቸው፡፡ በኮሚሽነር አበረ አዳ…

የዚያድ ባሬን ጦር የመከተው የመከላከያ ሰራዊት አባል ናቸው፡፡ በውትድርና ሳይንስ የረጅም ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ ከውድትርናው ባለፈ ፣የታወቁ የቋንቋ አጥኝ ናቸው፡፡ በኮሚሽነር አበረ አዳሙ በእንግሊዘኛ የተፃፈውን የህግ የበላይነት የተመለከተ መፅሃፍ ወደ አማርኛ መልሰው ያሰናዱትም እሳቸው ናቸው፡፡ በቋንቋ ረገድ የዶክትሬት ዲግሪ አላቸው፡፡ በፖለቲካ ዘርፉም ንቁ ተሳታፊ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ባህርዳር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲመጡ፣ አቡነ አብርሃም እና ዶክተር ሙሉጌታ ይታየው የዛኔ የጠየቁት የዛሬን ሁኔታ የሚያሳይ ነበር፡፡ የዛሬ የአሻራ እንግዳችን ዶክተር ሙሉጌታ ይታየውን አድርገናል፡፡ በአሻራ ባለ አሻራዎች ሁሉ ይቀርባሉ፡፡ https://youtu.be/fIuK6CN7zdw

Source: Link to the Post

Leave a Reply