የዛሬ ወር በማይካድራ ከተማ የተከሰተው ምን ነበር? – BBC News አማርኛ

የዛሬ ወር በማይካድራ ከተማ የተከሰተው ምን ነበር? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/143D9/production/_115650928_91589d4b-6202-42ff-9a6c-ad1f380be44f.jpg

በኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ውስጥ በምትኘው የማይካድራ ከተማ ጭፍጨፋ ከተፈጸመ ዛሬ ልክ አንድ ወር ሆነው። የሰብአዊ መብት ቡድኖች እንዳሉት በጥቃቱ ከ600 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ለአንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጦ ስለነበረ ቢቢሲ በከተማዋ የሚኖሩ ሰዎችን ለማናገር ሳይችል ቆይቷል። አሁን ግን በአካባቢው የስልክ አገልግሎት በከፊል በመጀመሩ የከተማዋን ነዋሪዎችን ስለክስተቱ ለማናገር ችለናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply