You are currently viewing የዛሬ 50 ዓመት በሞባይል የመጀመሪያውን የስልክ ጥሪ ያደረጉት ኩፐር – BBC News አማርኛ

የዛሬ 50 ዓመት በሞባይል የመጀመሪያውን የስልክ ጥሪ ያደረጉት ኩፐር – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8bed/live/7bcc5ad0-d220-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

ጊዜው ከአምስት አስርት ዓመታት በፊት እንደ አውሮፓውያኑ ሚያዝያ 03/1973 ነበር። አሜሪካዊው መሃንዲስ ማርቲን ኩፐር፣ በኒው ዮርክ ከተማ ጎዳና አንድ ጥግ ላይ ቆመው ከኪሳቸው የስልክ ቁጥር የያዘ መዝገብ አወጡ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply