የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ – Achamyeleh Tamru

የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ   ጌዴዮን ጢሞቴዎስ በሕግ ትምህርት የመጨረሻ ዲግሪ [Terminal Degree] የደረሰ ሰው ነው። ጌዲዮን በአሁኑ ወቅት የፍትሕ ሚኒስትር ሲሆን ቀደም ብሎ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ነበር። ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ለፓርላማው ተብዮው የሕግ ምክረ ሀሳብ ያቀረበ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ ነው። በሌላ አነጋገር ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት የተፈረጀው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ለፓርላማ ተብዮው ባቀረበው የሕግ ምክረ መሰረት ነው።   ፋሽስት ወያኔ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ካምፖች ላይ “መብረቃዊ ጥቃት” መፈጸሙን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply