የዝውውር ጭምጭምታዎች

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥር የተጫዋቾች ዝውውር መጀመሩን ተከትሎ ክለቦች የሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ የ22 ዓመቱን ፈረንሳዊ የክሪስታል ፓላስ አማካኝ ማይክል ኦሊሴን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የ33 ዓመቱ እንግሊዛዊ አማካኝ ጆርዳን ሄንደርሰን ከሳዑዲ አረቢያው አል ኢቲፋክ ወደ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ወደ አንዱ መመለስ እንደሚፈልግ ቢቢሲ በድረ ገጹ አስነብቧል:: […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply