የዞኑን ሕዝብ የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች በተመለከተ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የፀጥታ ኀይሉ ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በሠራው ሥራ በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እየታየ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በዞኑ የሰላም ሁኔታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣቱ በተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ የልማት ዘርፎች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply