የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር ላይ ሲጓዝ በነበረ መርከብ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ገለጹ

በኢራን ይደገፋሉ የሚባሉት የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር ላይ ሲጓዝ በነበረ እቃ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን በዛሬው እለት ገልጸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply