“የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ይሰጣል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕርዳር : ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል። በ2014 ዓ.ም የሕግ መውጫ ፈተና ተፈትነው ማለፊያ ነጥብ ያላስመዘገቡ ተማሪዎችም በዚሁ ጊዜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply