You are currently viewing የዩኒቨርስቲ የመውጪያ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – BBC News አማርኛ

የዩኒቨርስቲ የመውጪያ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/638b/live/5edcb3f0-2849-11ee-b1d7-8fdc93c2782e.jpg

እስካሁን ድረስ ለተወሰኑ የትምህርት መስኮች ብቻ ይሰጥ የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዘንድሮ ሁሉም እንዲወስዱ ተደርጓል። እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ መሰረት ፈተናው ከወሰዱ የመንግሥት ተቋማት ተማሪዎች መካከል መካከል 40 በመቶው ብቻ ማለፋቸው እንዲሁም ከግል ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ያለፉት 17 በመቶው ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። ለመሆኑ ፈተናውን የወደቁ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ምንደንእ ነው የሚሆነው ሲል ቢቢሲ የሚኒስቴሩን ኃላፊ አነጋግሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply