የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ግንኙነት መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው – የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ፌልትማን

https://gdb.voanews.com/e040dff0-5c5e-4aef-b241-706b170d4db8_w800_h450.jpg

በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ለረጅም ግዜ የኖረው የኢትዮጵያ እና የዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት መስቀለኛ መንገድ ላይ መድረሱን የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፈሪ ፌልትማን አስታውቀዋል። ፌልትማን ይህን ያሉት ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ የሰላም ተቋም ተገኝተው በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ሲሆን ጦርነት በሀገሪቱ እየተስፋፋ ባለበት ወቅቱ የሁለቱ ሀገራት ግኙነት ፀንቶ ሊቆይ እንደማይችል ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply