የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክርቤት ማካርቲን ከአፈጉባዔነት አነሳ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-12d6-08dbc50b93d3_tv_w800_h450.jpg

በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በሀገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ፣ ከስልጣን ተነስተዋል። በራሳቸው ፓርቲ ውስጥ በተነሳ ውዝግብ ምክንያት፣ ሪፐብሊካኑ ኬቭን ማካርቲ፣ 216 ለ 210 በሆነ ድምፅ የአፈ-ጉባዔነት ስልጣናቸውን አጥተዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply