የዩኔስኮ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ለአፍሪካ የበለጠ የገንዘብ እና የሰው ኃይል እንዲመደብ የሚያደርግ ማሻሻያያ አጸደቀ

የዩኔስኮ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ለአፍሪካ የበለጠ የገንዘብ እና የሰው ኃይል እንዲመደብ የሚያደርግ ማሻሻያያ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቦርዱ የአፍሪካ ቡድን ተወካይ በመሆን እያገለገለች ያለችበት የዩኔስኮ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ 210ኛውን ስብሰባ አካሄደ።

በውይይቱ የቦርዱ ሊቀመንበር አጋፒቶ፣ ዋና ዳይሬክተር ኦድሬ አዙሌ እና የአባል ሀገራት ተወካዮች ተሳትፈዋል።

በመካከለኛ ጊዜ ስትራቴጂ (2022-2029) ውስጥ ለአፍሪካ የበለጠ የገንዘብ እና የሰው ኃይል እንዲመደብ የሚያደርግ “ቅድሚያ ለአፍሪካ መርሃ ግብር” ማሻሻያያ ቀርቦ ጸድቋል፡፡

ኢትዮጵያ በቦርዱ የአፍሪካ ቡድን ተወካይ በመሆን ተመርጣ እያገለገለች እንደምትገኝ ይታወቃል

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post የዩኔስኮ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ለአፍሪካ የበለጠ የገንዘብ እና የሰው ኃይል እንዲመደብ የሚያደርግ ማሻሻያያ አጸደቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply