የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት የመኪና አደጋ ደረሰባቸው።የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ቀላል የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።አደጋው የደረሰው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከፕሬዝዳንቱ መ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/ZLYWakQKscGa-MHlVElUS4otUk-4G819eR3sl9WmDe-H5NWObKgpXm-n_XA9WUpJ_JbZ1s7yWiTNSkWMjVgID9TxcqAxrWckPp_jeyXUO-5wgQAo5_BOdl0ebjJ_WHyroJ2DO4EdVaFtnRRagClKN6vzEY_Wekl26t1oerN4tm67Dfdc8lsp-tnJG8Jmx1CFnYoIfpZrCWIUFBHHv326tvThDzG7jrW3gw1nwQrijb6pSGWUumXY-GPZ0XYpUwuoYXl0YMJgHne67qYhBm_4R7SpEUj6beYO1rq0iUg0LZASFg5uUJIX3WScS_6rfggkyWZkD4y40zrIPn4aNYX6Xg.jpg

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት የመኪና አደጋ ደረሰባቸው።

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ቀላል የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።

አደጋው የደረሰው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከፕሬዝዳንቱ መኪና ጋር በመጋጨቱ እንደሆነም ታውቋል።

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ በአደጋው የከፋ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው አልጄዚራ ዘግቧል።

የአገሪቱ የትራፊክና የፀጥታ አካላት የአደጋውን መንስኤ እያጣሩ እንደሆነም የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ሰርጊ ኒክፎሮቭ አስታውቀዋል።

ፕሬዘዳንት ዘለንስኪ ጦራቸው መልሶ የተቆጣጠረውን አካባቢ ጎብኝተው ሲመለሱ አደጋው እንደገጠማቸው ዘገባው አስፍሯል ።

በአባቱ መረቀ

መስከረም 05 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply