የደም እጥረት በማጋጠሙ ዜጎች ደም እንዲለግሱ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ ቀረበ።

👉በበጀት ዓመቱ 427 ሺህ 526 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሕክምና የሚውል የደም እጥረት በማጋጠሙ ማኅበረሰቡ ደም እንዲለግስ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ በ2016 በበጀት ዓመት 427 ሺህ 526 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply