የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።

ባሕርዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅንጅታዊ አሠራርን በመተግበር የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳስቧል። በቀጣዩቹ ደረቅና ፀሐያማ ቀናት አርሶ አደሮች፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የግብርና ባለሙያዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን በግዜ ሰብስበው በጥንቃቄ ወደ ጎተራ ማስገባት እንሚያስፈልግ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ አስገንዝቧል። በኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዮት የትንበያ መረጃ መሰረት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር ለመኸር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply