የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ፈጥኖ ለመሰብሰብ ርብርብ እንዲደረግ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አሳሰበ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የምርት ዘመን በሰሜን ሸዋ ዞን ከ 17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ቢታሰብም ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች በዘርፉ ላይ ተጽእኖ አሳድረዋል። ቀደም ሲል በሰላም እጦት፣ በዝናብ እጥረት፣ በግሪሳ ወፍ እና ቢጫ ዋግ ክስተት ምክንያት 65 ሺህ 512 ሄክታር መሬት ከምርት ውጪ ኾኗል፡፡ ከዞኑ ግብርና መምሪያ በተገኘ መረጃ መሰረትም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply