የደራሼ ፊላ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

በደቡብ ክልል ጊዶሌ ከተማ ደራሼ ወረዳ ፊላ ፌስቲቫል ለሦስተኛ ጊዜ በድምቀት እየተካሄደ ነው። ባለሦስት ኖታ የሆነው ፊላ የተሰኘው የድምፅ ሙዚቃ መሣሪያ በማኅበረሰቡ በተለያየ ወቅት የሚጫወቱት ሲሆን፤ እህል በተሰበሰበበት በዚህ የጥር ወቅትም ያለ እድሜ ልዩነት ማኅበረሰቡ በጋራ የሚጫወተው ነው። ደራሼ፣ ኩስሜ፣…

Source: Link to the Post

Leave a Reply