የደሴና የኮምቦልቻ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ገለፁ

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ደሴና ኮምቦልቻን ጨምሮ ከተለያዩ የወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው የነበሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸውን እየተናገሩ ነው። ከህወሓት ኃይሎች ነጻ እንደሆኑ በተነገረላቸው ከተሞች ግን ከፍተኛ የኑሮ ውድነት በመከሰቱ መንግሥትና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በዕለት ምግብ አቅርቦት እገዛ እንዲያደርጉላቸው ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡

የደሴ ከተማ አስተዳዳር መንግሥታዊ አገልግሎቶችን ከነገ ወዲያ ጀምሮ ለማስቀጠል እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply