የደሴና የኮምቦልቻ ከተሞችን የኢትዮጵያ ሠራዊት መቆጣጠሩን መንግሥት ገለጸ

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተሞችን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ከህወሓት ኃይሎች አስለቅቆ መቆጣጠሩ ተገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰኞ ኅዳር 27/2014 ዓ.ም አመሻሽ ላይ እንዳስታወቀው የደቡብ ወሎ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው የደሴ ከተማ እንዲሁም የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማ የሆነችው የኮምቦልቻ ከተማ ከአማጺያኑ ነጻ መውጣታቸውን ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የክልል የፀጥታ ኃይሎች በጥምረት ባካሄዱት ዘመቻ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን እንዲሁም በሐርቡ ግንባር የቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን መንግሥት አሳውቋል። ከአንድ ወር በላይ በህወሓት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply