የደሴ ሆስፒታል ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰበት ኃላፊው ገለፁ

በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት በርካታ የመሰረተ ልማቶች ከወደሙባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ደሴ ናት።

በዚያ የሚገኘው ዘጋቢያችን ኬኔዲ አባተ የተለያዩ የከተማዎን ክፍሎች በመቃኘት የደረሱ ውድመቶችን ተመልክቷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply