You are currently viewing የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ ነው። ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም /አሻራ ሚዲያ/ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአሉባልታ ያልተቆጣጠራቸውን ቦታዎች እንደተቆጣጠረ አ…

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ ነው። ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም /አሻራ ሚዲያ/ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአሉባልታ ያልተቆጣጠራቸውን ቦታዎች እንደተቆጣጠረ አ…

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ ነው። ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም /አሻራ ሚዲያ/ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአሉባልታ ያልተቆጣጠራቸውን ቦታዎች እንደተቆጣጠረ አድርጎ በሚነዛው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ሳይደናገጡ የከተማቸውን ሰላም እያስጠበቁ ይገኛሉ። የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አበበ ገብረመስቀል ምሽቱን በደሴ ከተማ መንገዶች በመኪና እየተዘዋወሩ ባስተላለፍት መልዕክት የከተማዋ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ከፀጉረ ልውጥና ከሰርጎ ገቦች እንዲጠብቁ ጠይቀዋል። የደሴ ከተማ ወጣቶች እንደከዚህ ቀደሙ ኹሉ አካባቢያቸውን ነቅተው እየጠበቁ ነዉ ሲል አሚኮ ዘግቧል ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply