የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ወጣቶች ጋር መከረ።

ደሴ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል መንግሥት ተጠሪ አየነ ብርሃን እና የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተገኝተዋል። ደሴ ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን እየሠራች ያለች ከተማ መኾኗን እና ለዚህ ደግሞ የወጣቱ ሚና ከፍተኛ ስለመኾኑ በመድረኩ ተነስቷል። የመድረኩ ተሳታፊ ወጣቶች ከተማ አሥተዳደሩ ስለሚሠራቸው መሠረተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply