የደሴ ከተማ አሥተዳደር የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀመረ።

ደሴ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብሩን በገራዶ 016 እንዶድ በር ቀበሌ በይፋ አስጀምሯል። በተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ምርታማነትን ለማሳደግ ከተማ አሥተዳደሩ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በጋራ እየሠራ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply