የደሴ ከተማ አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች አቀባበል አደረገ:: ባህርዳር:- የካቲት/20/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) “የአማራ ወጣቶች አማራን እንወቅ”…

የደሴ ከተማ አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች አቀባበል አደረገ:: ባህርዳር:- የካቲት/20/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) “የአማራ ወጣቶች አማራን እንወቅ” በሚል መሪ ሀሳብ በዚህ ሳምንት እየተካሄደ በሚገኘው የታሪካዊ እና የቱሪዝም ስፍራዎች ጉብኝት እና የወንድማማችነት መርሀ ግብር በክልላቸው ጎንደ፣ ጎጃም፣ ሰሜን ሸዋንና ኦሮሞ ብሄረሰብን አቆራርጠው የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው በዛሬው እለት ደሴ ከተማ ገብተዋል፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች በንጉስ ሚካኤል አዳራሽ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በእለቱም የተለያዩ የምክክር መድረክ ይካሄዳል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply