የደሴ ከተማ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ54ሺ በላይ ተማሪዎችን በይፋ ማስተማር ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የ2016 ዓም የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል። የትምህርት አከፋፈቱም በተስፋ ድርጅት አጠቃላይ አንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን፣ የመምሪያና ክፍለከተማ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች የትምህርት ባለድርሻ አካላት ተገኝተው አስጀምረዋል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ በ52 የመንግሥትና በ12 የግል ትምህርት ቤት ከ64ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply