ጉባኤው በሚዛን ቴፒ ከተማ በመካሄድ ላይ ሲሆን የመስራች ጉባኤ አባላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የአገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
በዛሬው የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ላይም ዋና አፈ ጉባኤና ምክትል አፈ ጉባኤዎች እንደሚመረጡ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post