የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታ

https://gdb.voanews.com/fb81407e-4c09-4bac-b4a6-d902764e7e53_tv_w800_h450.jpg

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 11ኛው የኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሆኖ ዛሬ በካፋ ዞን ቦናጋ ከተማ ተመሰረተ።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ነጋሽ ዎጊሾ በክልሉ ተጣጣኝ እና እኩል የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ክፍፍል ይደረጋል ብለዋል።

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ አዲስ ለተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥትና ሕዝብ የደስታ መለዕክት ሲያስተላልፉ የሁለቱን ክልል ሕዝቦች ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እንሰራለን ብለዋል።

//ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ያዳምጡ//

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply