የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ሲሪል ራማፎሳን በድጋሜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ ገዥው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ እና ሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር አዲሱን የጥምር መንግሥት መሥርተዋል። ሲሪል ራማፎሳ ደግሞ በድጋሜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኾነው ተመርጠዋል። ራማፎሳ ከድሉ በኃላ ባሰሙት ንግግር መራጮች ለሁሉም መልካም ነገር እንዲመጣ እኛ መሪዎች አብረን እንድንሠራ ይጠብቃሉ ሲሉ በጥምር መንግሥቱ ጠንካራ ትብብር እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply