የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በሃዋሳ ከተማ እየመከረ ነው፡፡

በምክክር መድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ ከክልሉና ከፈዴራልና የመጡ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

በመድረኩም በክልሉ የሚገኙ የብልጽግና አመራሮች በጁንታው የህወሓት አጥፊ ቡድን ላይ መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም ክልሉን የተረጋጋና ሰላማዊ ቀጠና ለማድረግ ጠንክረው እንደሚሰሩ መናገራቸውን ከብልፅግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

The post የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply