የደቡብ ክልል ተጨማሪ የልዩ ሀይል አባላትን ወደ ግዳጅ ቀጠና ለማሰማራት የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

የደቡብ ክልል ተጨማሪ የልዩ ሀይል አባላትን ወደ ግዳጅ ቀጠና ለማሰማራት የሽኝት መርሐ ግብር በሀዋሳ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ። የህወሓት ቡድን በሀገሪቱ እያካሄደ ያለውን የሽብር ተግባር ለመከላከል የደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም የልዩ ሀይል አባላትን ወደ ግዳጅ ቀጠና ማሰማራቱ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ ክልሉ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply