የደቡብ ክልል ውሳኔ ሕዝብ ውጤት እየተለጠፈ ነው

https://gdb.voanews.com/09320000-0a00-0242-fa34-08db09475c06_tv_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ያስፈፀመው በደቡብ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ውሣኔ ሕዝብ ጊዜያዊ ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች እየተለጠፈ ነው። መራጮች የሰጡት ድምፅ ውጤት መለጠፉን ገልፀው ስሜታቸውን አጋርተውናል።

ከተወሰኑ ጉድለቶች እና የሕግ ጥሰቶች በስተቀር ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በአርባ ምንጭ ከተማ በሰጡት መገለጫ አረጋግጠዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply