የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና የርዕዮተ ዓለም አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)፣ የቢሮ ኀላፊዎች፣ የዞን አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣ የዞን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply