”የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን ለሰላም እየሠሩ ነው” የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ ማኅበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር በመቆም ለሰላም እየሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ሹመት በላቸው የደብረታቦር ሕዝብ ሰላም እና ልማት ወዳድ ነው፤ ሰላሙን የሚያደናቅፍበት አካል ሲከሰትም በጋራ ቆሞ የሚከላከል ነው ብለዋል። ደብረታቦር ከተማ አሁን ላይ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝም ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply