የደብረጽዮን ዋሻ

በጁንታው መሪ ደብረጺዮን ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በተደረገ ፍተሻ በኮንክሪት የተገነባ ዋሻ ተገኘ። የጁንታው መሪ ህዝቡን አለንልህ እያሉ ለማምለጫቸው ያዘጋጁት ይህ የኮንክሪት ዋሻ ውስጥ ለውስጥ እስከ 300 መቶ ሜትር እንደሚረዝም ነው የተገለጸው። በትግራይ ክልል እየተከናወነ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽ/ቤቱ በተደረገ ፍተሸ ይህ የኮንክሪት ዋሻ ተገኝቷል። ሻለቃ አምባቻው እንደገለጹት፣ ከመንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ከተጠናቀቀ በኃላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply