የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በካምፓሱ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለ8ኛ ጊዜ ነዉ። ዩኒቨርስሲቲው፦ – በመጀመሪያ ዲግሪ 153 ተመራቂዎችን – በሁለተኛ ዲግሪ 161 ተመራቂዎችን – በአጠቃላይ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 314 ተመራቂ ተማሪዎችን ነዉ እያስመረቀ የሚገኘው። ዘጋቢ፦ ንጉሥ ድረስ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply