ደብረ ብርሃን: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የማኅበረሰብ አገልግሎቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶም ለሀገር ራስ ምታት የኾነዉን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት በማቃለል ረገድ ከ5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማስገኘቱ ተነግሯል፡፡ በሀገር ዉስጥ ተኪ ምርቶችን በማቅረብ ለእነዚህ ምርቶች ሊወጣ የነበረዉን ከ100 ሚሊዮን […]
Source: Link to the Post