የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ በተያዘው በጀት ዓመት በ721 ሚሊየን ብር የተለያዩ መሠረተ ልማቶች እንደሚሠሩ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ የ2016ዓ.ም የካፒታል ኢንቨስትመንት ዕቅድ ለባለድርሻ እና አጋር አካላት አስተዋውቋል። በዕቅድ ትውውቁ የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታጠቅ ገድለአማኑኤልን ጨምሮ የከተማ፣ የክፍለ ከተማ፣ የቀበሌ አመራሮችና ከየቀበሌው የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ተሳትፈዋል፡፡ የከተማው መሠረት ልማት መምሪያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ ባዩ እንደገለጹት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply