የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ባለፉት ሰባት ወራት 17 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት መግባታቸውን ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ 35 ፋብሪካዎችን ወደ ማምረት ለማስገባት እየተሠራ መኾኑን ጠቁመዋል። በከተማዋ የሚታየውን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን ከ39 ሺህ በላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply