የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ቤቶችን ገንብቶ አስረከበ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተገነቡት ቤቶች ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የተሠሩ ሲሆን በጠባሴ ክፍለ ከተማ ብቻ 31 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል ተብሏል፡፡ በሌሎች ክፍለ ከተሞችም ተጠናቅቀው ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚደርሱ ቤቶች መኖራቸው ተገልጿል። አሁን ላይ ተገንብተው የተላለፉት ቤቶችን የተረከቡት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ወገኖች ቤት ማግኘታቸው ለቀጣይ የተሻለ ኑሮ ለመኖር እንደሚያግዛቸው ተናግረዋል። በአሁኑ ሰዓት በከተማው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply