የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ47 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ካፒታል የጤና ጣቢያዎችን አገልግሎት እያስፋፋ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕርዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በአቅራቢያ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ምቹ አገልግሎት እንዲሰጡ የግንባታ ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ካምፓስ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ጋር በመተባበር የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና አገልግሎትን ለማሳለጥ እየተሠራ ስለመኾኑ የመምሪያው ኀላፊው በቀለ ገብሬ ተናግረዋል። በተለይ ደግሞ በምጥ መውለድ የማይችሉ እናቶችን በጤና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply