የደብረ ብርሃን ከንቲባ ፖለቲካ !

  የቅርብ ጊዜ ትዝታዎችን እናስታውስ እስቲ ጊዜውን ባልጠበቀ ሁኔታ ተፈራ ወንድማገኝ ከዞኑ አስተዳዳሪነት እንዲነሳ ሲደረግ ይህ ገዳይ ትክክል አይደለም ተፈራን ከህዝብና ከፖለቲካ ለማራቅ ሆን ተብሎ የተደረገ ስራ ነው ብለን ፅፈፋን ነበር በወቅቱ ደብረብርሃን ላይ የነበረው የመንደር ስብስብ ይህን ጩኸታችንን እልሰማ ብሎ ያንን የመሰለ የመሪነት ብቻ ሳይሆን የሰውነት ግርማ የነበረውን ሰው አጣን። በዚህ ሂደት እና የክልሉ አመራር የነበረው ተመስገን ጡሩነህ የሰራው ስራ ቀላል አልነበረም። እንደው ለማስታወስ ያህል እንደ ላቀ አያሌው ፣መላኩ አላበል፣ ዩሃንስ ቧያለው ሁሉ ከሸዋ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply